top of page
KONSO
INTELLECTUALS
ASSOCIATION (KIA)


የኮንሶ ምሁራን ማህበር (KIA) ከከና ወረዳ ዋና አስተዳደር ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ለወረዳው የመንግሥት ሠራተኞች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጠ።
የኮንሶ ምሁራን ማህበር (KIA) ከከና ወረዳ ዋና አስተዳደር ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ለወረዳው የመንግሥት ሠራተኞች የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጠ። በሥልጠና መድረኩ ላይ በ"አስተሳሰብ ለውጥ (Mindset)"፣ "በስሜት ልህቀት"፣ "በሥራ ሥነ-ምግባር" እና "በአገልግሎት አሰጣጥ ተደራሽነት" ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ግንዛቤ ተፈጥሯል። የከና ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊና የመንግሥት ዋና ተጠሪ አቶ ዘርፉ ላቄው በሥልጠናው ማጠቃለያ ላይ ተገኝተው ንግግር ባደረጉበት ወቅት፤ ሥልጠናው ለወረዳው ሠራተኞች እጅግ አስፈላጊ በመሆኑ በቀጣይ በሰፊው የሚሰጥበት ዕድል እንደሚመቻች ተስፋ ሰጥተዋል። የማህበሩ አባልና አሰልጣኝ እጩ ዶ/ር ሳሙኤል በርሻ እንደገለጹት፤ የሥልጠናው ዋና ዓላማ የመንግሥት ሠራተኛው ለችግሮች መፍትሔ ለመፈለግ ከአካባቢያዊ አስተሳ
basire balcha
Mar 71 min read


የኮንሶ ምሁራን ማህበር (KIA) ከኮንሶ ዞንጨሠገን ዙሪያ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የሥልጠና መድረክ ተጠናቀቀ።
የኮንሶ ምሁራን ማህበር (KIA) ከኮንሶ ዞንጨሠገን ዙሪያ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የሥልጠና መድረክ ተጠናቀቀ። በሥልጠና መድረኩ ላይ "የአስተሳሰብ ለውጥ (Mindset)"፣ "የስሜት ልህቀት"፣ "የሥራ ሥነ-ምግባር" እና "የአገልግሎት አሰጣጥ ተደራሽነት" በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ለባለሙያዎች ጥልቅ ሥልጠና ተሰጥቷል። በማጠቃለያው መርሃ ግብር ላይ የተገኙት የሠገን ዙሪያ ወረዳ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊና ረዳት የመንግሥት ተጠሪ አቶ አለምገና አያኖ፤ "የተለወጠ አእምሮ ለፈጠራና ለሥራ ሁልጊዜ ዝግጁ ነው" ብለዋል። ባለሙያውም ከሥልጠናው ያገኘውን ዕውቀት በመጠቀም ለማኅበረሰቡ ለውጥ የሚተጋ መሆን እንደሚገባው አሳስበዋል። አቶ አለምገና አክለውም፣ ባለሙያዎች ሥልጠናውን ወደ ተግባር በመቀየር ለሕዝቡ ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት እን
basire balcha
Mar 71 min read


የኮንሶ ምሁራን ማህበር (KIA) ከኮንሶ ዞን የሠገን ዙሪያ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ለወረዳው ሲቪል ሰርቫንቶች የአቅም ግንባታ ሥልጠና መስጠት ጀምሯል
የኮንሶ ምሁራን ማህበር (KIA) ከኮንሶ ዞን የሠገን ዙሪያ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ለወረዳው ሲቪል ሰርቫንቶች የአቅም ግንባታ ሥልጠና መስጠት ጀምሯል። በህዝብ አገልጋይ የአስተሳሰብ ቅኝት (Glocal mind set for public servant)፣ በሥራ ስነምግባር እና ሙያዊነት ( Work Ethics and Professionalism)፣ በህዝብ አገልግሎት አሰጣጥ ( Public Service delivery) እና በስሜት ልህቀት (Emotional Intelligence) በሚሉ ርዕሶች ለወረዳው የህዝብ አገልጋዮች ለ2 ቀን የምቆይ ስልጠና መስጠት ጀምሯል። ሥልጠናውን የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ገዛኸኝ በራቆ በንግግር የከፈቱት ሲሆን፣ ማህበሩ የአካባቢውን የልማት ችግሮች በጥናት ለመፍታትና የአገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል የሚሠራ "ከእኛ በእ
basire balcha
Mar 51 min read


የኮንሶ ምሁራን ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ከዋና ጽ/ቤት ጋር በመሆን 130ኛውን የዓድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ ከአጠቃላይ አባላቱና አዲስ አበባ ከሚኖሩ የኮንሶ ተወላጆች ጋር ያደረገው ውይይት በስከት ተጠናቀቀ።
የኮንሶ ምሁራን ማህበር አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ከዋና ጽ/ቤት ጋር በመሆን 130ኛውን የዓድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ ከአጠቃላይ አባላቱና አዲስ አበባ ከሚኖሩ የኮንሶ ተወላጆች ጋር ያደረገው ውይይት በስከት ተጠናቀቀ። የውይይቱ ዋና ዓላማ ጀግኖች አባቶቻችን ዘመናዊ መሳሪያ ታጥቆ በሀገራችን ላይ ወረራ ለመፈፀም የመጣውን ወራሪ ኃይል ድባቅ መትተው አንገት በማስደፋት ወደ መጣበት መመለስ የቻሉት፣ ልዩነቶቻቸውን በማጥበብና የውስጥ አንድነታቸውን በማጠናከር በእጃቸው የነበረውን ጥቂት መሣሪያ ከታላቅ ብልሃትና ጥልቅ የሀገር ፍቅር ጋር አቀናጅተው በመታጠቃቸው በመሆኑ፣ እኛ በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያለን የኮንሶ ምሁራን እኛን አስተምሮ ለቁም ነገር ያበቃው ታታሪው የኮንሶ ህዝብን ዘቅሰው ከያዙት ዘርፈ ብዙ ችግሮች አላቀን ማሻገር የምንችለው እንደ
basire balcha
Mar 32 min read


The Konso Intellectuals Association (#KIA), Addis Ababa Branch, together with the Head Office, is hosting a public discussion forum in commemoration of the 130th Anniversary of the Victory of Adwa 🇪
🔴 Happening Now! The Konso Intellectuals Association (#KIA), Addis Ababa Branch, together with the Head Office, is hosting a public discussion forum in commemoration of the 130th Anniversary of the Victory of Adwa 🇪🇹 Members and Konso natives in Addis Ababa are gathered to reflect on the legacy of our heroic forefathers how unity, wisdom, courage, and deep love for country enabled them to defeat a modern invading force and secure victory. Inspired by the heroes of Adwa, w
basire balcha
Mar 21 min read


The Konso Intellectuals Association (KIA) proudly extends its warm congratulations on the occasion of the 130th anniversary of the historic Victory of Adwa.
Congratulations on the 130th Anniversary of the Victory of Adwa! The Konso Intellectuals Association (KIA) proudly extends its warm congratulations on the occasion of the 130th anniversary of the historic Victory of Adwa. The Victory of Adwa stands as the foundation of freedom for Ethiopians and a powerful symbol of dignity and identity for Black peoples around the world. On this occasion, KIA expresses its heartfelt joy and conveys its wishes of peace and congratulations to
basire balcha
Mar 22 min read


KIA is delivering capacity building training to Kolme Woreda Public servants
“The Konso Intellectuals Association (KIA) is an institution founded with a bright vision to solve the development challenges of the Konso community through research based approaches and to elevate the community to a better level,” said Honorable Mr. Fikru Birhanu, Chief Administrator of Kolme Woreda. The Konso Intellectuals Association, in collaboration with the Kolme Woreda Administration Office, has begun providing a two day training program for the woreda’s civil servants
basire balcha
Feb 271 min read


The Konso Intellectuals Association (KIA) has begun providing training for public servants of the Karat City Administration on various topics.
The Konso Intellectuals Association (KIA) has begun providing training for public servants of the Karat City Administration on various topics. In collaboration with the Konso Zone Administration Office, the Konso Intellectuals Association previously delivered a two-day training for public servants of the Konso Zone in October 2025 (about four months ago). After making preparations to extend this training to all districts (woredas) in the zone and to the Karat City Administrat
basire balcha
Feb 272 min read


ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ማህበረሰብ መልማት የሚችለው እንደት ነው?
ኢትዮጵያ ውስጥ ልማት የሚመጣው ጠንክሮ በመስራት ብቻ ቢሆን ኖሮ፣ በዓለም ደረጃ በታታሪነቱ የሚታወቀው እና የታታሪነት ተምሳሌት የሆነው የኮንሶ ህዝብ ከማንኛውም አካባቢ በላይ ወይም ባላነሰ በራሱ አካባቢ ልማት ማረጋገጥ በቻለ ነበር። ነገር ግን እውነቱ ይህ አይደለም፤ በኢትዮጵያ ውስጥ የተስፋፋው ኢ-ፍትሐዊነት፣ ያልተመጣጠነ የሀብት ክፍፍል እና በየደረጃው ባለው የመንግስት የስልጣን መዋቅሮች ውስጥ ያለው የጥቅም ሰንሰለት በልማት ሂደት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳድራል። በመሆኑም ኢትዮጵያ ውስጥ ልማት የሚገኘው በስራ ብቻ ሳይሆን፣ 👉የህዝብን ጥቅም የሚወክሉና የሚያስከብሩ አመራሮችን በየደረጃው በመገንባት፣ 👉ከሌሎች አጋሮች ጋር የህዝብ ጥቅምን ያማከለ ዲፕሎማሲ በመስራት፣ 👉በመንግስታዊ ቢሮክራሲ ውስጥ ጠንካራ የተያያዘ መዋቅር (institutional n
basire balcha
Feb 181 min read


The Konso Intellectual Association, Yabello and Surrounding Areas Branch, conducted an awareness creation program for Konso Intellectuals living in the Teltele area.
The Konso Intellectual Association, Yabello and Surrounding Areas Branch, conducted an awareness creation program for Konso Intellectuals living in the Teltele area. The awareness creation program was held yesterday, on February 15, 2026., in Kulcha town in a vibrant and well-organized manner. The Teltele Woreda Kulcha Town Administration Head, Engineer Barile Bayashe, attended the event and delivered a welcoming message. Following this, the Vice Chairperson of the Yabello an
basire balcha
Feb 162 min read
The Konso Intellectual Association, Yabello and Surrounding Areas Branch, conducted an awareness creation program for Konso Intellectuals living in the Teltele area.
The Konso Intellectual Association, Yabello and Surrounding Areas Branch, conducted an awareness creation program for Konso Intellectuals living in the Teltele area. The awareness creation program was held yesterday, on February 15, 2026., in Kulcha town in a vibrant and well-organized manner. The Teltele Woreda Administration Head, Engineer Barile Bayashe, attended the event and delivered a welcoming message. Following this, the Vice Chairperson of the Yabello and Surroundin
basire balcha
Feb 162 min read


Intellectuals of Sorobo Kebele held a successful discussion focused on peace, unity, development, and good governance for the people of the Kebele
Yesterday, the intellectuals of Sorobo Kebele held a successful discussion focused on peace, unity, development, and good governance for the people of the Kebele. During the meeting, coordinators of the Kebele scholars were officially elected. Recognizing the vital role of intellectuals in fostering a peaceful, transformed, and prosperous Konso society, the Konso Intellectual Association expressed their heartfelt gratitude and appreciation for the community’s efforts to stren
basire balcha
Jan 281 min read


Yesterday, KIA Senior Management convened a meeting with leaders at various levels and coordinators of the Addis Ababa branch.
In the presence of the senior leadership of the Konso Intellectual Association—Association Chairperson Mr. Gumachew Kuse, Board Chair Dr. Amanuel Kusia, and General Manager Mr. Basire Balcha—a discussion was held yesterday at the Association’s head office with leaders at various levels and Addis Ababa branch coordinators based in Addis Ababa. The discussion focused on the Association’s overall work activities. The leaders held an in-depth discussion on the Association’s six-m
basire balcha
Jan 201 min read
Dr. Amanuel Kusia, Chairman of the Konso Intellectual Association Board, as Acting Vice President of Academic Affairs.
At its second regular meeting held on January 02, 2026, the Executive Board of the Ethiopian Public Service University appointed Dr. Amanuel Kusia, Chairman of the Konso Intellectual Association Board, as Acting Vice President of Academic Affairs. Dr. Amanuel Kusia has been a dedicated and tireless leader in the reform process that transformed the Ethiopian Civil Service University into a Public Service University. His unwavering commitment and round-the-clock efforts make hi
Tegegne Tesfaye
Jan 61 min read


The KIA Scholarship Group has officially launched.
The KIA Scholarship Group has officially launched. KIA scholarship team had officially started its work by holding the first emergency meeting on the Internet today December 06/2025.The group announced that it will coordinate its members in different countries to start the process of the scholarship project and develop it in the future. Dr. Ayano Hirbo, chairman of the group, informed that the main purpose of the meeting was to "assess the status of the project, redistribute
basire balcha
Dec 7, 20251 min read


The 3rd Regular General Assembly of the Konso Intellectual Association, was held for two consecutive days in Karat City, Konso Zone, with the motto, "Inkolladey maanan samayta koda'?" from September 5
Inkolladey maanan samayta koda'?
The 3rd Regular General Assembly of the Konso Intellectual Association, was held for two consecutive days in Karat City, Konso Zone, with the motto, "Inkolladey maanan samayta koda'?" from September 5-6/2025.
This 3rd Regular General Assembly of the Konso Intellectual Association, was held under the leadership of the association's General manager, Basire Balcha, and the 2017 E.C financial year Annual report of the association was presented
basire balcha
Dec 6, 20253 min read
#ኮንሶ_የታታሪነት_ተምሳሌት!
የታታሪነት ተምሳለቶች የኢትዮጵያ ኩራት የሆኑት የእርከን ጥበብ ባለቤቶቹ ኮንሶዎች አዲስ ለአዲስ የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክትን የሀገራችን መዲና እና የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ በሆነቺው በአዲስ አበባ ከተማን ጉለሌ...
Tegegne Tesfaye
May 19, 20251 min read
#ከኮንሶ_ምሁራን_ማህበር_የተሰጠ_መግለጫ!
ከኮንሶ_ምሁራን_ማህበር_የተሰጠ_መግለጫ የኮንሶ ምሁራን ማህበር "ሰላማዊ፣ የተለወጠና የበለፀገ የኮንሶ ማህበረሰብን ማየት" የሚል ራዕይ አንግቦ በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት ግንቦት 21 ቀን 2015 ዓ.ም...
Tegegne Tesfaye
May 8, 20254 min read
የኮንሶ ምሁራን ማህበር (KIA) ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የፕሮጀክተር እና የካዝና (safe box) ድጋፍ ተበረከተለት።
የኮንሶ ምሁራን ማህበር (KIA) ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን የፕሮጀክተር እና የካዝና (safe box) ድጋፍ ተበረከተለት። የኮንሶ ምሁራን ማህበር "ሰላማዊ፣ የተለወጠና የበለፀገ የኮንሶ...
Tegegne Tesfaye
May 6, 20252 min read


በ Afa Xonso መማር ማስተማር ዙሪያ የሚያጋጥሙ የአመለካከትና ተያያዥ ችግሮችን በሚመለከት የኮንሶ ዞንና የኮንሶ ምሁራን ማህበር ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የበይነመረብ ውይይት ተካሄደ
በኮንሶ ምሁራን አዘጋጅነት በአፋ ኾንሶ መማር ማስተማር ዙሪያ የሚያጋጥሙ የአመለካከትና ተያያዥ ችግሮች ዙሪያ የማህበሩና የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በበይነመረብ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ መነሻ ሀሳብ...
Tegegne Tesfaye
Apr 7, 20252 min read
bottom of page