እየተካሄደ በሚገኘው የኮንሶ ምሁራን ማህበር 4ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የክረምት በጎ ተግባር እየተከናወ ነው፣
እየተካሄደ በሚገኘው የኮንሶ ምሁራን ማህበር 4ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የክረምት በጎ ተግባር እየተከናወ ነው፣
በመካሄድ ላይ በሚገኘው የምሁራን ማህበር 4ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የክረምት በጎ አካል የሆኑ የደም ልገሣ መርሃግብር እየተካሄደ ነው።
የኮንሶ ዞን ከፍተኛ አመራሮች በወቅቱ እንደገለጹት ደም መለገስ ሊተካ በሚችል ደም ሊተካ የማይችል ህይወትን የማዳን ኃላፊነታችንን እየተወጣን ነው ሲሉ ገልጸው ሁሉም በዚህ በጎ ተግባር የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል።
በጎ ማድረግ የጽድቅ ስራና የመልካምነት መገለጫ መሆኑን ያስገነዘቡት የዞኑ ከፍተኛ አመራሮቹ፤ለበጎነት እጃችንን በመዘርጋት ድጋፍ ለሚሹ አካላት የድርሻችንን ሊንወጣ ይገባልም ብለው የደም ልገሳ መርሃግብር እንደሚቀጥልም ተመላክቷል።
ካራት:ነሐሴ:22/2018 ዓ.ም
(ኮንሶ ዞን ኮሙኒኬሽን)


Comments