top of page
basire balcha

basire balcha

Admin
More actions

Profile

Join date: May 22, 2024

About

0 likes received
0 comments received
0 best answers

Posts (35)

Sep 14, 20261 min
የአዲሱ የKIA ቦርድ የመጀመሪያ ስብሰባ ተካሄደ!
የአዲሱ የKIA ቦርድ የመጀመሪያ ስብሰባ ተካሄደ! አዲስ የተመረጠው የኮንሶ ምሁራን ማህበር (KIA) ቦርድ የመጀመሪያ ስብሰባውን ትላንት፣ መስከረም 3/2019 ዓ.ም፣ በበይነመረብ አካሂዷል። በአዲሱ ዓመት መጀመሪያ የተካሄደው ይህ የመጀመሪያ የቦርድ ስብሰባ፣ አዲስ የተመረጠው ቦርድ በቀጣይ የሥራ ዘመኑ የሚመራበትን ዓመታዊ የሥራ መርሐ ግብር በመወያየትና በማዘጋጀት ተጀምሯል። በስብሰባውም ማህበሩ ባለፉት 4 ዓመታት ያሳለፈው ጉዞ፣ ያከናወናቸው ሥራዎችና ያስመዘገባቸው ውጤቶች በስፋት ተገምግመዋል። በግምገማውም የታዩ ክፍተቶችን ለመሙላት፣ ያሉትን ጠንካራ ጎኖች ለማጠናከር እና በቀጣይ የሥራ ዘመን የበለጠ ውጤታማ አፈጻጸም ለማስመዝገብ አቅጣጫዎች ተቀምጠዋል። በተጨማሪም፣ በሚቀጥሉት 4 ዓመታት KIA ምን ደረጃ መድረስ እንዳለበት በጥልቀት በመመልከት፣ ከማህበሩ አመራር፣ ከኮንሶ ህዝብ...

75
0
1
Sep 11, 20261 min
እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!
እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! እንቁጣጣሽ እንኳን ደህና መጣሽ! እንቁ ለጣትሽ፣ እንቁ ለጣታችን! ለመላው የኮንሶ ምሁራን ያለኝ መልዕክት አዲሱ ዓመት አዲስ ተስፋ፣ አዲስ ጉልበትና አዲስ የሥራ መነሳሳት ይዞ መጥቷል። ይህንን አዲስ ዓመት ስንቀበል የኮንሶ ምሁራን ሁሉ አንድ ላይ ቆመን፣ ተያይዘንና ተባብረን ለማኅበረሰባችን የሚጠቅም ሥራ እንሥራ። ተያይዘን እንሥራ! በአንድነት እንቁም! በእውቀታችን ማኅበረሰባችንን እናግዝ! ምሁራን በእውቀታቸው፣ በሙያቸውና በተሞክሯቸው ለማኅበረሰብ ትልቅ አቅም ናቸው። ይህን አቅም በተናጠል ሳይሆን በመተባበር ስናሰባስብ የምንፈጥረው ተፅዕኖ ከእያንዳንዳችን የተናጠል አቅም በላይ ይሆናል። ተያይዘን ከሠራን፣ የሚወዱን የበለጠ ያከብሩናል፤ የሚጠሉንም ይፈሩናል። ለማኅበራችን ክፋት ያሰቡም የአንድነታችንንና የትብብራችንን ጥንካሬ...

6
0
Aug 29, 20261 min
#The_New_KIA_Leadership
#The_New_KIA_Leadership #General_Assembly_Leaders 1. Mr. Gumachew Kusse — Chairman 2. Mr. Kansite Gelebo — Deputy Chairman 3. Instructor Oshe Lemita — Secretary #Board_Members 1. Dr. Amanuel Kussia — Chairman 2. Assoc. Prof. Ongaye Oda — Deputy Chairman 3. Dr. Eng. Ayano Hirpo — Secretary 4. Mr. Samuel Karafo — Member 5. Instructor Gezehagn Gesesse — Member 6. Mr. Orkido Kusse — Member 7. Miss Betelhem Mengistu — Member #General_Manager 1. Mr. Basire Balcha We wish the new KIA leadership...

24
0
bottom of page