top of page
KONSO
INTELLECTUALS
ASSOCIATION (KIA)


የኮንሶ ምሁራን ማህበር(#KIA) አባላት በተማሩበት ሙያ ማህበረሰቡን ለማገልገል በትጋት እየሰሩ መሆኑ ተገለጸ፤
የኮንሶ ምሁራን ማህበር(#KIA) አባላት በተማሩበት ሙያ ማህበረሰቡን ለማገልገል በትጋት እየሰሩ መሆኑ ተገለጸ፤ በኮንሶ ምሁራን ማህበር ቦርድ ፀሐፊና የአ/ም ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ ዶ/ር ኢንጂነር አያኖ ህርቦ ተዘጋጅቶ «#Wings_of_Healing #Ethiopia» በሚባል ድርጅት የገንዘብ ድጋፍ በኮንሶ ዞን ሁለት ወረዳዎችና በካራት ከተማ አስተዳደር የሚተገበረው የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት ፕሮጀክት፣ አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ እያጠናቀቀ መሆኑ ተገለጸ። በፕሮጀክቱ አስተባባሪ ኢንጂነር ሳምሶን በኮ እና በዶ/ር ኢንጂነር አያኖ ህርቦ አማካኝነት ተግባራዊ የሚሆነው ይህ ፕሮጀክት፤ በኮንሶ ዞን #ሰገን ዙሪያ ወረዳ በተመረጡ ሁለት ቀበሌዎች እንዲሁም #በከና ወረዳ በተመረጡ ሁለት ቀበሌዎች የውሃ ቦኖዎችን የመገንባትና የውሃ ምንጮችን የማጎልበት ሥራዎች
basire balcha
5 hours ago2 min read
bottom of page