top of page
KONSO
INTELLECTUALS
ASSOCIATION (KIA)


#የትምህርት_ስብራትን_ለመጠገን_ከጥናት_እስከ_ተግባራዊ_ድጋፍ! #KIA
#የትምህርት_ስብራትን_ለመጠገን_ከጥናት_እስከ_ተግባራዊ_ድጋፍ! #KIA የኮንሶ ምሁራን ማህበር (KIA) የትምህርት ዘርፍን ለማጠናከርና በኮንሶ ዞን ያጋጠመውን የትምህርት ስብራት ለመጠገን ያለመ ጥናታዊ ሥራ በማከናወን ከምርምር እስከ ተግባራዊ ድጋፍ የሚደርስ አስተዋጽኦ አበርክቷል። ከነሐሴ 22–23/2018 ዓ.ም. በካራት ከተማ በተካሄደው 4ኛው መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤው ወቅት፣ ማህበሩ በኮንሶ ዞን የትምህርት ዘርፍ የሚታዩ ችግሮችን ለመለየትና ለመፍታት ያለመ ጥናታዊ ጽሑፍ አዘጋጅቶ በማህበሩ የጥናትና ምርምር ቡድን ሰብሳቢ ዶ/ር ሲቢሎ ጋሹሬ አማካኝነት ለጉባኤው አቅርቧል። የጥናቱ አቀራረብ በትምህርት ዘርፉ ያሉ ችግሮችን በጥናትና በማስረጃ በመለየት፣ ዘላቂ መፍትሔዎችን ለመፈለግ ያለውን የማህበሩን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው። ከዚህም በተጨማሪ፣ ማህበሩ በ
basire balcha
3 hours ago1 min read
bottom of page