#ኮንሶ_የታታሪነት_ተምሳሌት!
- Tegegne Tesfaye
- 4 days ago
- 1 min read
የታታሪነት ተምሳለቶች የኢትዮጵያ ኩራት የሆኑት የእርከን ጥበብ ባለቤቶቹ ኮንሶዎች አዲስ ለአዲስ የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክትን የሀገራችን መዲና እና የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ በሆነቺው በአዲስ አበባ ከተማን ጉለሌ ክ/ከተማ በዚህ መልኩ በማስዋብና በማልማት ላይ ይገኛሉ።
የኮንሶ ህዝብ በሀገር ደረጃ ትኩረት ያልተሰጠውና አንድም የፌዴራልም ሆነ የክልል ፕሮጀግት በዞኑ ውስጥ ያልተሰራለት በመልካም አስተዳደር ችግሮችና በኢኮኖሚው ላይ በሚደረጉ አሻጥሮች ሀገራችን ለውጭ ሀገራት ጭምር እያቀረበች ባለችበት የኤሌክትርክ አገልግሎት ማግኘት ያልቻለና በሚያሳዝን ሁኔታ በጨለማ ውስጥ የሚማቅቅ ህዝብ ቢሆንም ለሀገሩ ያለው ፍቅርና ከፍ ያለ በየ ሀገራዊ ስሜት ግን ሀገሩን ከማልማት አላገደውም።
በእውነት የፌዴራል መንግስት የኮንሶ ህዝብ ለሀገሩ እያበረከተ ካለው የላቀ አስተዋጽኦ አንፃር ከሀገሩቱ ልማት እንዲቋደስ በማድረግ ህዝቡን መካስ አለበት።
Comments